Duration 52:58

የሚያሳዝን ፊት ስለያዝኩ አሳዝናቸዋለው ተወዳጁ ዘማሪ ሙሉቀን ከበደ | በኛ ቤት |

80 963 watched
0
7.1 K
Published 8 Jan 2021

follow me on social media; facebook: https://www.facebook.com/lijbinu Instagram: https://www.instagram.com/?hl=eng

Category

Show more

Comments - 750
  • @
    @LijBiniTube3 years ago የዘማሪ ሙሉቀን ከበደ ቻናል:: 365
  • @
    @fewazsub11993 years ago ይህን ዘማሪ ማርያምን በጣም ነው የምወደው እናንተስ እንደኔ ትወዱታላችሁ???? የምትወዱት 👍👍👍👍👍👍👍አድርጉ 216
  • @
    @user-jr4cd1ci1r3 years ago መምህር ተስፋዬ አበራ ይቅረብልን ለኔ ይቅረብ የምትሉ በላይክ አሳዩ 280
  • @
    @sofyabm21783 years ago የስደት መፅናዬ " አረሳውም ያንን እለት " የሚለው የመቤታችን መዝሙር ሙሌ ፀጋውን ያብዛልህ 🙏 ተባረክ። 213
  • @
    @mulukenkebede99653 years ago ሰላማችሁ ይብዛ እንኳን አደረሳችሁ የተዋሕዶ ልጆች 113
  • @
    @aesopesolyana44843 years ago እኔ እራሱ ሳይህ የመጨረሻ ነው አንጀቴን የምትበላኝ ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ🙏 182
  • @
    @negesteshemelise60093 years ago ዘማራ ሙሉቀን ወንድሜ በጣምነዉ የማከብርህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ በእዉነት ሁላችንምነን እንደ የምታሳዝነ? ሙሉቀንን እንርዳዉ በመዝሙሮቹ እየተጽነነን ነዉ በቻልነዉ ነገር ከጎኑ እንሁን የሚል በላይክ ግጩኝ የመደያም ሸቅል ይግጫችሁ ነ ሰደተኞች እህት ወንድሞቼ እመቤቴ ማርያም በነገሮች ሁሉ ሞገሰ ትሁነቸሁ አይዞን በርቱልኝ ወለተ ኪዳን እያላችሁ በጸሎት አሰቡኝ እኔም ሰደትላይነኝ ... 96
  • @
    @TheNameOffathare3 years ago ይሄን ኮሜንት እደምታነበው አምናለሁ
    እንደ እናቴ ልጅ እስፍስፍ አድርጌ ነው እምወድህ!!!
    39
  • @
    @mesidesign123 years ago ይህ ልጅ በውነት ሊደገፍ ይገባዋል። በህይወቴ በስደት አለም እንደዚህ ያስለቀሰኝ መዝሙር የለም። 39
  • @
    @user-kh5ge9ue6i3 years ago ተባረክልን ወድማችን ነፍሰጡር ነኝ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ በሉኝ ውድ የተዋህዶ ልጆች 5
  • @
    @muluneshmolla44493 years ago ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን....እንዴት አመሻችሁ ኦርቶዶሳውያን። 82
  • @
    @fitsum83233 years ago የኔ ወንድም አንደበትህ ይጣፍጣል በጣም
    እመብርሀን ትጠብቅህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልል
    68
  • @
    @user-by2ek4he7q3 years ago ትህትናው ስርአቱ በጣም ደስ የሚለኝ ዘማሪ ነው የአግልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምላችሁ❤❤❤ 35
  • @
    @nuhaminethiopa15903 years ago እህት ወድሞቸ በፆለታቹሁ አሰቡኝ አማኛል በሰው ሀገር ያለቹሁ መዳህንያለም የንሰሀ ሞት ይሰጠን ይህን ልጅ እኔም ሳየው በጣምነው የሚአሳዝነኝ እውነት ለመናገር ፊቱ ያሳዝናል እኮን ያነን ደቅ የሆነ መዝሙር ያየ መፅናኛየ ነው ያነን እለት አረሳውም የኪድየ መዝሙር 18
  • @
    @hiwithiwit56523 years ago የሚያሳዝን ፊት ነው ያለህ መዝሙሩም በጣም የሚወደደው የሚወደድ ሰው ነው ሙሌ እንወድሀለን አርሳውም ያንን እለት አልዘነጋም ያን ደግነት እምዬ ሆይ ስልሽ ኪዳነ ምህርት በጣም ነው የምወደው። 36
  • @
    @user-sn3tj9qc5w3 years ago አልረሳውም ያንን እለት በስደት አለም ሰምቶ ያላነባ ያለ አይመስለኝም ለእኔ መፅናኛ ሆኖኛል ይህ ዝማሬ ለእኔ ከቃላት በላይ ነው እመቤቴ ትባርክህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ 18
  • @
    @user-pz8nl9sz6u3 years ago እኔም በጣም ያሳዝነኛል በተለይ አረሳውም ያንንለት የሚለውን መዝሙር ስሰማና እሱይ ሳይ በስመአም ባገኘው ራሱ እል ነበር 35
  • @
    @haymanoutabayeyoutub5653 years ago ወይኔ ትንሽ ቀረው ታድዬ መዳም ሳትመጣብኜ ቁጭ ብዬ አዳምጣለሁ
    😍😘
    93
  • @
    @user-jw8tk8ur2o3 years ago እንቁ የተዋህዶ ልጅ በጣም ነው የምወድህ መዝሙሮችህን ስሠማ ውስጤ ነው የሚታደሠው በጣም ነው የሚያሣዝነኝ 12
  • @
    @user-iq4ny3yb5q3 years ago ጀምሩት ሙሉቀን የምንወድህ እንቁ የተዋህዶ ወንድማችን በጉጉት ነው የምንጠብቀው 53
  • @
    @kaltsegaye79563 years ago በዝማሬ መላእክት ያሠማልን በቀጣይ ሊቀ መዘምራን ቴወድሮስ ዮሴፍ አቅርብልን 15
  • @
    @beletechmekonene24863 years ago በጣም የምወደው ዘማሪ ሙለቀን ከበድ ያግልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን💚💛❤️🙏! 12
  • @
    @messihayile40433 years ago እንኳ ለጌታችን ለመዳኒታች ለየሱስ ክርሰቶስ የልደት በህል አደረሳችሁ። እሰይ መጣችሁልን ፀጋውን ያብዛላችሁ 18
  • @
    @saramokriya19423 years ago እኔ እራሱ በጣም ነው የምታዝነኝ ድግል ማርያም ትጠብቅህ የተዋሕዶ ልጆች እባካችው ዖሎት አርጉልኝ ሀይማኖቴን ሊያስቀይሩኝ ነው የማዳም ልጂ 😭😭😭😭😭😭😭 3
  • @
    @user-xz1wz4po8w3 years ago መዝሙርህን በጣም ነው የምሰማዉ ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ 13
  • @
    @selamye.mariyamlij38863 years ago ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ መዝሙሮቹን ከልቤ ነው የምወዳቸው በርታልን 6
  • @
    @user-yx2vd2pt9s3 years ago ትህትናው ስርአቱ እዴት ደስ እደሚለኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ውድማችን 8
  • @
    @user-gd8ts8rr3t3 years ago በጣም የምወደውና የማካብረው ዘማሪ ሙሉውን እግዚአብሔር ዘመንክን ያርዝምልን ትልቅ ደረጃ ደርሰክ ያሳየን በርታልን ውንድማችን 6
  • @
    @shaplabiswes7723 years ago ቃል የለኝም ዘማሪ ዲ /ን ሙሉቀን ሞቼ ነው መዝሙሮችህ እምወዳቸው እንባዬ ይፈሳል በድሜና በፀጋ ያኑርልን አሜን 👏 1
  • @
    @yasminmed7at4143 years ago እኔም ያሳዝነኛል በጣም ሳየው አዝን ነበር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልኝ አሜን 🇨🇬💚❤️💒✝️😭 9
  • @
    @fernusmaritu38373 years ago እንኳን ደና መጣችሁ ሶስታችሁን የተዋህዶ እንቁ ናችሁ ፈጣሪ መክሊታችሁ ያብዛላችሁሁሁሁሁ 18
  • @
    @hiwithiwit56523 years ago እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እልልልልልልልልል
    2
  • @
    @ayni28003 years ago ቀላል ታሳዝናልክ በዛላይ መዝሙርክ ሁሌም በእንባ ነው የማዳምጠው እግዚአብሔር እውቀቱን ጥበበን ያድልክ ያገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክልክ 8
  • @
    @chaclattube76692 years ago ድምፅህን ለራሱ ክብር መግለጫ ነው ቀርፆ የፈጠረህ ወንድማችን ዘማር ሙሉቀን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
  • @
    @tigist4223 years ago አጂፕ ሰፈሬ እኮ ነው ቅዱስ ሚካኤልም ደብራችን ነው ግን አላውቀውም በስመአብ እንዴት ደስስ ይላል 11
  • @
    @user-er1vy2xf6o3 years ago ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የምወድህ ወንድሜ ፀጋዉ ክብሩ ያብዛልህ
    ስለ ዝማሬዉ የዝማሬ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ የከበረ ይሁን አሜን
    11
  • @
    @askalechdagne36553 years ago እልልልልልልልል ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን በጣም ደሳስ የሚሉ ናቸው ሁሉም መዝሙሮችህ ተባረክልን 8
  • @
    @user-gy2th1jt3f3 years ago ኢትዮጵያናት ሀገሬ
    ተዋህዶናት ክብሮ♥
    ቅደም ከፍቲ ቅደም♥
    አረሳውም♥ r />♥አንተ ኑ ሚካኤል ኦመላከ ሉእል♥
    መዝሙሮችህ ሁሉም♥♥♥♥♥ አይጠገቡም በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ደስስስ ስትል ዘማሪ ሙሉቀን በርታልኝ እግዚአብሔር ይስጥልን ዘማሪ ይገረም እድሜና ጤና ይስጣችሁ የተዋህዶ እንቁዎች እመብርሀን ትጠብቃችሁ♥♥♥♥♥♥
    ...
  • @
    @bezitube1223 years ago በስመአብ እግዚአብሔርን እንደናብሴ ነው የምወድህ ወንድሜ በሆንክ ብዬ ሁሌ እመኛለሁ እግዚአብሔር ይባርክ ሙሌ እንቁ የእናቴ የተዋህዶ ልጂ 11
  • @
    @user-ez6gd4cy6r3 years ago ትምህርቱ በጣም ጣፋጭ ማሪኪ ነው ነገር ግን ትዉልዱን ማነቃቃት አለባችሁ 19
  • @
    @user-nd8zm3ip9v3 years ago መምህር ተስፈዬ አበራ ይቅረብልን ቢኒ ይቅረብ እምትሉ በላይክ አሳዩን 2
  • @
    @kumezaortodox34933 years ago እውነት በጣም ነው የሚያሳዝነው ትህትና የለው ልጅ ነው እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ እስከ መጨረሻ በቤቱ ያፅናክ ሙልዬ የተዋህዶ እንቁ በርታልን 12
  • @
    @user-zg5fc3gb9r3 years ago እንኳን ደህና መጣህ ዘማሪ ሙሉቀን ከበደ እንዴት እንደመወድህ የእድሜ ዘመንክን እመቤቴ ትጠብቅህ አሜን የኔ መፅናኛ 5
  • @
    @samk72423 years ago ትክክል ነው እኔም በጣም ነው የሚያሳዝነኝ ዘማሪ ሙሉ ቀን ከበደ በጣም የማከብረው ሰው ነው 10
  • @
    @user-oy2wy9qq8z3 years ago ዘማሪ ሙሉቀን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ዝማሬ መላእልትን ያሰማልን ግዜህን መሰዋት አርገህ ላቀረብክልን ወንድማችን ይገረም አንተም እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልልን
    እንዲሁም ቻናልህ እንዲህ መልካም ነገር እንዲተላለፍበት ለፈቀድክ ወንድማችን ልጅ ቢኒ እግዚአብሔር ያክብርልን
    በእኛ ቤት ደስስ የሚል መረሀግብር ነው በርቱልን
    ...
    5
  • @
    @astatekushima35393 years ago አሜን፡ዝማሬ፡መላእክትን፡ያሰማልን፡ያገልግሎት፡ዘመናቹን፡እግዚያብሔር፡ይባርክ፡ይቀድስ፡ዘማሪ፡ሙልቀን፡ድምፅህ፡ያምራል፡እግዚያብሔር፡ለበለጠ፡ደረጃ፡ያብቃህ፡በቤቱ፡ያፅናህ
  • @
    @talatalaco99763 years ago ዝማሬ መላአክትን ያሰማል
    አረሳውም የሚለውን መዝሙር በእንባ ነው የምሰማው ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልክ
    9
  • @
    @user-ys3tk5tu7n3 years ago መምህር ተሰፋዬ አበራ ዳቆን ሀይለ መሎክት ይቅርብልን
    መሌ መዳኒሐለም ያፈበጸጋው በቤቱ ያጸናህ
    3
  • @
    @user-pm1em8uc6u3 years ago እውነት እውነት እልሀለው መዝሙሮችህን እዳለ ብሰማቸው ብሰማቸው አልጠግባቸውም ማርያምን እግዚአብሔር ይጨምርልህ ወድሜ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልኝ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ ተባረክ!!!!!!!! 5
  • @
    @user-ve3ol3xv2f3 years ago አርሰው የደግነት አርሰው የእኔ ዕለት የሚለው መዝሙር በጣም ነወ ልብ የሚነካው አጥነት የማለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    እንኳንም አደረሳችሁ አድርሰን የጌታችን የልደት በአል ለሁላችሁም ❤❤🥳🥳🥳
    4
  • @
    @user-yl3rp9pj3g3 years ago ዘማሪ ሙሉቀን ዝማሬዎችህን በጣም ነው እምወዳቸው በቤቱ ያፅናህ ወድሜ
  • @
    @asnakumekonenasnakumekonen3863 years ago ዉድ የተዋህዶ እንቁ የሆንክ ልጅ ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን ቤቤቱ ያፅናልን እድሜ ይስጥልን 2
  • @
    @user-ft9xp7ol6r3 years ago ለኔብቻ ይመስለኝ ነበር የምታሳዝነኝ የኛ ትሁት ትሁት ነህ ፀጋው ያብዛልህ ሙሌ 👏👏❤❤ 4
  • @
    @zenebechagi81472 years ago ዉድ የተዋህዶ ወንድማችን ዘማሪ ሙሉቀን ከበደ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ደግሜ ደጋግሜ ብሰማም አያጠግብም እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 👏👏👏
  • @
    @user-lp9nl2ul6h3 years ago አኔም በጣም የምወደው ዘማሬ ነዉ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ከፍ ረዘም ያርግልን
  • @
    @DA-qy3rb3 years ago "አልረሳውም ያንን እለት አልዘነጋው ያን ደግነት እናቴ ሆይ ምልሽ ኪዳነምህረት"
    ይሄን መዝሙር በእንባ ነው አድምጨ ምጨርሰው💒😭💚💛♥
    እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ ውድ ወንድማችን♥♥
    5
  • @
    @m.fekpetpfekpetp44753 years ago ዘማሬ.ሙልቀን.የሜገርም.ትትና.አድቀን.ጋዜጠኛ.ወደመኑሬያው.ሴሔድ.ባጋጣሜ.ቤተክርሤቴያን.ብሮግራም.ኑሮበት.እየተቻኩለ.ሤሔድ.ተገናኙ.እየሔደ.ነገረው.እና.ከዛጀምሮ.መገላይ.ነው.የተገናኙት.ትትናው.እግዛብሔር.አምላክ.እደዜ.እድንሆንለት.ነው.ከዛጀምሮ.አክብሮት.አለኝ.በርታልን.እድሜ.ከጤናጋ.ይስጥልን.ዘማሬ.መላክት.ያሠማልን.መንግሥተ.ሰማያት.ያውርስልን.አሜን
  • @
    @user-bx9oq2rl9w3 years ago ሙሌን እኔንም ሳየው ያሳዝነኛል ወንድሜን ስለሚመስል ይሆናል የሚያሳዝነኝ እላለቱ ፈጣሪ ያገልግሎት ዘመንህን ይባር እግዚያብሔር ካንተጋር ይሁን ወንድማችን 11
  • @
    @user-qv1yr9sn5m3 years ago አረሳውም ያን እለት የእመቤታችን ዝማሬ የስደት መፅናኛዬ. በእውነት. ወድማችን ሙሌ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን ፀጋውን ያብዛልህ. እመቤታችን ትጠብቅህ ባለህበት 2
  • @
    @emugebrielabate29103 years ago አልረሳውም የነፍሴ መጽናኛ መዝሙር ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ደጋግሜ ባዳምጠው የማልጠግበው በትክክል የእናቴ ክዳነምሕረት ውለታዋን የሚገልጽልኝ ዝማሬ ነው ሁሉም ዝማሬዎችህ አጥንትን የሚያለመልሙ ነፍስን የሚያድሱ ሀዘንን የሚያሥረሱ ውለታውን የሚያውሱ ናቸው ውድ ወንድሜ በስስት ነው የማይህ ልክ እንደ ይጌ😍😍😍😍😍ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የ አገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በጸጋ ላይ ጸጋን ያድልልን የሀገሬ ልጅ ጅማ ደብረ ሳህል ቅዱስ ሚካኤል አባቴ እምባዬን አባሽ ዳግም ለደጅህ አብቃኝ ...
  • @
    @habtamhabtam40513 years ago ፀግወን ያብዛለህ በቤቱ ያፀናህ ዘማሪ መላይክት ያሰማልን👏👏👏
  • @
    @user-ei4ry4yo1m3 years ago ዝማሬ ዳዊትን ጣዕመ መላእክትን ያሰማልን በእውነት ወንድማችን ሙሉቀን ከልብ የመነጨ ዝማሬ እምትዘምረው የመላእክት ዝማሬን ያድርግልህ
    ቢያደምጡ እማትታክት ነህ ወንድማችን
    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን ለሁላችን ይገረም ⛪
  • @
    @user-gl5zh2qp5j3 years ago ወይ ስወደው ይህን ዘማሪ
    እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
  • @
    @mesuyoutube10893 years ago አሜን ቃለህወት ያስማልን በጣም የምወደው ልጂ መዝሙሮች ይማሩኩኛል እግዚአብሄር ይባርክህ 1
  • @
    @kidistmamo24603 years ago እጅግ በጣም የምወደው ደስስስ የሚለኝ ዘማሪ ነው መዝሙሮቹ ሁሉ በጣም አፅናኝ ናቸዉ ብሰማ በሰማ አልጠግበው እግዝአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በቤቱ ያፅናህ 🙏🙏🙏⛪⛪⛪💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
  • @
    @user-sn3tj9qc5w3 years ago ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እጅግ የምወደው የልቤ ዝማሬ ነው ለብዙ አመት በባእድ ሀገር በዚህ ዝማሬ አንብቻለሁ ተፅናንቼአለሁ 6
  • @
    @leedaspooran95842 years ago ወድማችን መዝሙርህ የስደት መፅናኛችን ነዉ እድሜና ፀጋ ይስጥልን
  • @
    @mihiretnigussie73413 years ago I love Alresawim Mezmur very much. May God bless you. 13
  • @
    @user-fm4gk2xu1j2 years ago ዘማሪ ሙሉቀን ከበደ በጣም ነው የምንወድህ አንተን የማይወድ ሰይጣን ብቻ ነው። የተዋህዶ ልጅ የሆነ ሁሉም ነው የሚወድህ አቃለሁ እኔማ ስሰማህ አንጀቴን ነው የምትበላው ድምጽህ ኸረ በሰመአብ አልገልፀውም ከዚህ በላይ ጸጋ በረከቱን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ የምታመልከው አምላክ ዝማሬዎችህን በጣም ነው የምወዳቸው ሲከፋን መጽናኛዎቼ ውይ ቃላት የለኝም ላንተ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤🌹👌 ...
  • @
    @ayushenen72343 years ago በጣም የምወደው ዘማሪ ነው።የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ. . . Waaqayyoon si haa eebbisu!
  • @
    @user-cy1ib3rt2h3 years ago እንኳን ለእመቤታችን ልደት በአል አደረሳቹ እግዚአብሔር አምላክ ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛችሁ ውድ ወንድሞቼ ዘማሪ ሙሉቀን እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ 🌹🌹🌹🌺👏ከዚበላይ ጠንክር 3
  • @
    @samri90183 years ago ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን ሙሉቀንየ የኛ ኩራት የተዋህዶ እንቁ ይገረም ደጀኔ እወድህ አለሁ ግን አንድት ጎደሎ አለች እሷን ብታስተካክል ፊልሙን ተወው ይበቃሀል መቸም አቃለሁ የሰው ልጅ ሙሉ አደለም ቢሆንም አንተን የመሠለ ዘማሪ ለማንኛውም ይቅርታ የህትነቴን ነው ቢኒየ አንተም ምርጥ ልጅ ነህ ኑርልን የኔ እንቁ
  • @
    @user-ev6ij7pv5i3 years ago እኔ ራሱ ሳይህ እንባዬ ድቅን ነው የሚለው ለምን አላውቅም ብቻ የሆነ ነገርህ ያሳዝናል 5
  • @
    @askalechdagne36553 years ago ሰላም ለሁለቻሁም ይሁን ልጅ ቢኒ. አርቲስት ይገረም እና ዘማሪ ሙሉቀን እናመስገናለን በጣም ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን በጣም የምወደው ዘማሪ ነው ሙሉቀን ተባረኩ ይኛ ውዶች በርታል ወንድማችን 5
  • @
    @weletegebrel96463 years ago እኔ አረሳውም የሚለው ኪዳነ ምሕረት ስሟን ሲጠራ ገና ነው ማለቅስ የምጀምረው በእውነት ፍቅሯ በልበችን ታሳድርብን የእናታችን ውለታዋ ብዙ ነው ተነገሮ አያልም
  • @
    @user-eu8fy8vb1y3 years ago 🌹🌹🌺🎤🎤🎤🎤እውነት ኦርቶድክስ ልዝላልም ትኑር 👏👏👏👏👏ሠልምችሁ ይብዛልን 🌹🌹🌺🌺🌺🎤🎤🎤🎤
  • @
    @rahelmegabiaw86662 years ago በእውነት አንደበትህ ይጣፍጣል ለእኔ አረሳው እሚለውን እውነት ማንነቴን የፈተሸው ሙዝሙር ነው እግዚአብሔር አምላክ አንተበ ባረኮ ነው የሰጠህ እውነት ዝማሪ መላአክት ያሰማለን ወንድሜ በርታለን
  • @
    @melesewsolomon99113 years ago አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
    ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን በጣም ደስስ የሚል ዝማሬ ነው
  • @
    @almilove68333 years ago የኔ ዉድ ከሁሉ ነገር ትህትና የተላበስ ነዉ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ያድልክ የአገልግሎት ዘመንክ ይባርክ ሙሌ በቤቱ ያፅናህ
  • @
    @mamitube5763 years ago ሙልዬ የሰፈሬ ልጅ በጣም ነው ምወድህ ልጅ ሆነህ ጊቢያቹ ውስጥ ቁጭ ብለህ ስትዘምር ነበር ማውቅህ እዚ ደርሰህ ስላየውክ በጣም ደስ ብሎኛል ጸጋውን ያብዛልህ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ በርታልን በጣም አደገሀል ደግሞ የኔ ጩጬ ከዚ በላይ እግዚአብሔር ያሳድግህ በሁሉም ነገር
  • @
    @user-nn6ih7hl9p3 years ago ማርያምን እኔ እራሱ ሳየው አጀቴን ነው እሚበላው አረሳውም ያነን እለት እሚለው መዝሙር የስደት መፅናኛየነው 6
  • @
    @nesanetbirhanu95713 years ago እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን ቹሩ መዳህኒያ አለም ሰምቸው ማልጠግበው መዝሙር ነው አረሳውም ያንን እለት የባእድ ሀገረ መፅናኛ ፀጋው ያብዛልህ እግዚአብሔር ይስጥልን 💚💛❤🥰👏👏👏👏👏
  • @
    @sarasarah46793 years ago ይኤን ዘማሪ በጣም ነው የምወደው እግዚያብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ
  • @
    @user-fb1gt5pe3q3 years ago ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉንያብዛልህአሜን
    በተረፈእንወድሀለንየተዋህዶወንድማችንኑርልን
  • @
    @signals84623 years ago አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሳችሁ ወንድማችን ሙሉቀን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 👏👏👏 1
  • @
    @user-xu9ve6kx4q3 years ago ሙሌ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ እንወድሀለን