Duration 27:52

የአብነት ትምህርት ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት (ታላቁ የዲማ ቅዱስ ጊዮርጊስ አንድነት ገዳም)

15 218 watched
0
668
Published 26 Mar 2020

1. በታላቁ የዲማ ቅዱስ ጊዮርጊስ አንድነት ገዳም የሚታየው የአብነት ተማሪች የመማሪያ እና ማደሪያ ቤት ችግር ውስጥን የሚረብሽና አሳዛኝ ነው ሲሉ በፍኖተ ገዳማት መንፈሳዊ ጉዞ ላይ የተሳተፉ ምእመናን ገለጹ 2. በታላቁ ደብረ ሊባኖስ አንድነት ገዳም ከሶስተር ዓመታት በላይ ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩ 26 ደቀ መዛሙርት የካቲት 26 ቀን በደማቅ ሁኔታ ተመረቁ

Category

Show more

Comments - 61