Duration 4:3

ስርየት | Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Ortodox Tewahido | December 11,2021

3 074 watched
0
277
Published 11 Dec 2021

#samuelasres #ethiopia #ortodox #tewahido #sbket Unauthorized distribution and re upload of this content is strictly prohibited copyright © click here Facebook page https://Facebook/memhrsamuel-asres/

Category

Show more

Comments - 25
  • @
    @finote68053 years ago የሕይወት መምህሬ የልቤ እረፍት ዘመንህ ይባረክልን ፀጋህን ይጨምርልህ 1
  • @
    @habhabshi11193 years ago አቤቱ ልኡል አባትሆይ የቀመስክልኝን ሃሞት ከጉረሮዬ የተቀዳጀህልኝን እሾህ ከራሴ ግርፋትህን ከጀርባዬ የተፀፋኸውን ከፊቴ ችንካሮችህን ከእጆቼ አታስረሳኝ ውለታህን እየረሳሁ እኔ ውለታ ቢሧ ደግሜ ደጋግሜ እንዳልበድል እንዳላሳዝንህ አባቴ በመስቀል ምጥ የወለድኸኝ መምህራችን የእግዚአብሄር አንደበት ሆነህ የፍቅሩን ምንጭ ከጥልቁ ስለምታስታውሰን እድሜህ ይባረክ ... 4
  • @
    @dinkineshalemayehu98933 years ago ✝️አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏
    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር አሜን🙏 ጌታ እየሱስ ምን ያልሆነልን አለ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን🙏በፀጋው ይጠብቅልን መምህር አሜን🙏🙏🙏
  • @
    @user-ln5xt2vz1t3 years ago አግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃል እይዎት ያሳማልን 🇪🇹🙏ጌታ ጻጋሁን ያብዛልክ አሜን 🤲አሜን 🤲አሜን 🤲🙌🏿🌾🙌🏿🌾🙌🏿🌾
  • @
    @yeamanuellej27213 years ago አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ በደላችን አትይብን እንደ ቸርነት ነው እንጂ መምህራችን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መድኃኒዓለም አሜን
  • @
    @brhanabi37553 years ago አቤቱ ጌታ ሆይ ኃጢአቴን ይቅር በለኝ
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
  • @
    @abebechyemaryamljje55563 years ago አቤቱ የሰራዊት ጌታ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ እድበደላችን ሳይሆን አደቸርነትህ ብለህ ይቅር በለን መምህራችን እድሜና ፀጋ አብዝቶ ይስጥልን አሜን ❤️🙏
  • @
    @user-gh5id8by1m3 years ago እስኪ በፆለታችሁ አስቡኝ ወለተ ገብርኤል ብላችሁ አረቦቼ የሰራሁበትን ደመወዜን ይዘው እቢ አሉኝ 1